Home Tag "Agegnehu"

Ethiopian song 2004 ወይኔ! ወይኔ! Selemon Agegnehu ሰለሞን አገኘሁ Weyney Woyney

KonjoTube
0
0
0
የሰማዩ ግርጌ ሀምራዊ ቀለመ፤ ቀኑ እንደፍቅራችን አበቃ ጨለመ። እንደባህር ድንጋይ ዓሣ እንደላሰው፤ ሙልጭ-ልጭ ብላ ሄደች ያቺ ሰው። ወይኔ! ወይኔ! ወይኔ ውስጤ ተከፋብኝ አዘንኩ፤ ስትሄጅ ስትለይኝ ቅስሜ ተሰበረ ዋተትኩ። ነፍሴ እነደዛ ሰትቃትት ተርባ ፍቅርሽን፤ አንቺ ከሌላው ጋር ለወረት ሞትኩኝ አልሽ። በእውነት መሳይ ፍቅርሽ የልቤን በር ከፍተሽ ገብተሽ ለስቃይ ዳረግሺኝ ድንገት ሸርተት ብለሽ ሂደሽ። This tune is […]